የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም አድራሻ

አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም የሚገኘው በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር ዞን በደራ ወረዳ በወፍ አርግፍ ታምሬ ቀበሌ ውስጥ ነው፡፡ ከየትኛውም የዓለም ክፍል ወደ ገዳሙ  ለመምጣት ሲፈልጉ በመጀመሪያ ወደ ባሕር ዳር ከተማ መድረስ ይጠበቅብዎታል፡፡ ባሕር ዳር ከደረሱ በኋላ ከባሕር ዳር እስከ ጢስ አባይ 30 ኪ.ሜ የመኪና መንገድ ሲሆን ከጢስ አባይ እስከ ወንቅ እሸት ገዳም ድረስ የ45 ደቂቃ የእግር ጉዞ ነው፡፡ በእግር መጓዝ የማትችሉ ጢስ አባይ ከደረሳችሁ በኋላ ከገዳሙ በቅሎ እንዲመጣለችሁ ማዘዝ ትችላላችሁ፡፡

WENKESHET ON GOOGLE MAP

Share on social media

Facebook
WhatsApp
Twitter
Telegram
Email

ስልክ:-

+251 911319999

+251 915555744

ገዳሙ የሚገኝበት አድራሻ:-

ከባሕር ዳር … ጢስ አባይ 30 ኪ.ሜ

ከጢስ አባይ … ወንቅ እሸት የ45 ደቂቃ የእግር መንገድ