Wenkeshet Gedam

መመገብና ውኃ መጠጣት እንኳን አትችልም ነበር

አቶ እንዳወቅ አታሎ እባላለሁ፡፡ የመጣሁት ከባሕር ዳር ከተማ ከቀበሌ 07 ሲሆን ልጄ ትሕትና እንዳወቅ ትባላለች፤ በድንገት ታማ ሰውነቷ በሙሉ ሽባ ሆኖ መንቀሳቀስ እና መውጣት መግባት ይቅርና ምግብ መመገብና ውኃ መጠጣት እንኳን አትችልም ነበር፡፡ እኔም ተአምረኛነቱን ስለማውቅ ወደ ወንቅ እሸት ቅዱስ

ሙሉውን ያንብቡ »
Wenkeshet Gedam

የጨለመውን ተስፋችን አለመለመልን

     አቶ አብርሃም ሲሳይ እባላለሁ፤ ከባለቤቴ ከወይዘሮ ወርቄ ደስታው ጋር የመጣነው ከአዲስ አበባ ከተማ ከኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አየር ጤና አካባቢ ከወረዳ አንድ ሲሆን ለአስር ዓመታት ተጋብተን በትዳር ስንኖር ልጅ አጥተን ልጅ ባየን ቁጥር [read more] እየሳሳን በኀዘን እንኖር ነበር፡፡

ሙሉውን ያንብቡ »
Wenkeshet Gedam

ልጅ መውለድ ባለመቻሏ እያዘነች ትኖር ነበር

ወይዘሮ አልማዝ አንባው ትባላለች፡፡ የመጣችው ከእስቴ ከቀበሌ 02 ሲሆን በአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም የተደረገላትን ተአምር እንዲህ ስትል መስክራለች፡፡ በኩላሊት ጠጠር በሽታ ከአራት ዓመታት በላይ በሽተኛ ነበርኩኝ፡፡ ከዓመታት በፊት የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳምን

ሙሉውን ያንብቡ »
Wenkeshet Gedam

የማያቸው ልክ በሥጋ እንደ ማያቸው ሆነው ነበር

መምህር ንዋይ አቢዩ ይባላል፤ በአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም የተደረገለትን ግሩም ተአምር እንዲህ ሲል መስክሯል፡፡ እኔ የመጣሁት ከአዴት ወረዳ ከቀበሌ 03 ሲሆን በመምህርነት እየሠራሁ እየኖርኩ እያለሁ የእራሴን ማንነት ለማወቅ ወደ ሆስፒታል በመሄድ ስመረመር በተደጋጋሚ የኤች አይ ቪ

ሙሉውን ያንብቡ »
Wenkeshet Gedam

ከጭንቅላት ካንሰር ተፈወስኩኝ

ይስሃቅ ታደሰ እባላለሁ፡፡ እኔ የመጣሁት ከአዲስ አበባ ከወረዳ 11 ከቀበሌ 16/17 ሲሆን ለአምስት አመት ሙሉ በጭንቅላት ካንሰር በሽታ ስሰቃይ እኖር ነበር፡፡ በዚህ በሽታ ውስጥ ስኖር ቀን 7 ጊዜ ሌሊት ደግሞ 3 ጊዜ በአጠቃላይ በ24 ሰዓት ውስጥ ከ10 ጊዜ በላይ ደም

ሙሉውን ያንብቡ »
Wenkeshet Gedam

ጸጉራቸው ከወገባቸው የደረሰ መነኩሴ መጥተው

ተማሪ ረድኤት ይልማ ትባላለች የመጣችው ከባህር ዳር ከተማ  ቀበሌ 11 ሲሆን በወንቅ እሸት ገዳም  የተደረገላትን ተአምር እንዲህ ስትል መስክራለች፡፡ በተደረገብን መተት ምክንያት እኔና እናቴ ሁለታችንም ጤናችን አጥተን እንኖር ነበር፡፡ እናቴ በህክምና የፊኛ ካንሰር ተብላ በተለያየ ህክምና እየለፋች እያለ በመጨረሻ ሞተች፡፡

ሙሉውን ያንብቡ »